ዜናየእለት ዜናየጅቡቲ እና ሶማሊያ መሪዎች አዲስ አበባ ገቡBy አዲስ ማለዳ - 04/10/20210682 FacebookTwitterWhatsAppTelegram የጅቡቲው ፕሬዝዳንት እስማኤል ኦማር ጊሌህ እንዲሁም የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሞሀመድ አብዱላሂ ፋርማጆ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በዓለ ሲመት ላይ ለመታደም አዲስ አበባ ገብተዋል።ፕሬዝዳንቶቹ አዲስ አበባ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡