የጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድን በዓለ ሲመት ለመታደም ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝብ ወደ መስቀል አደባባይ እየተጓዘ ነው

0
747

ዛሬ መስከረም 24 ቀን 2014 በ6ኛው በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ የመረጣቸውን የዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) በበዓለ ሲመቱ ላይ ለመታደምና የመንግስት ምስረታውን ለመደገፍ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝብ ወደ መስቀል አደባባይ በመጓዝ ላይ ይገኛል።

የጠቅላይ ሚኒስትሩ በዓለ ሲመት ሥነ ሥርዓት ከሰዓታት በኋላ በመስቀል አደባባይ የሚከናወን ሲሆን፤ ከተለያዩ ሀገራት ጥሪ የተደረገላቸው የአገር መሪዎች፣ ጠቅላይ ሚንስትሮች ከፍተኛ የመንግሥት ተወካዮች በሚገኙበት ይፈፀማል።
__________________________
ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4n

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here