የኤክሳይስ ታክስ አዋጁ ለገንዘብ ሚኒስቴር አዲስ ስልጣን ይዞ መጥቷል

Views: 1143

ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ እንደሚፀድቅ የሚጠበቀው የተሻሻለው የኤክሳይስ ታክስ አዋጅ ከሚያስተዋውቃቸው አዲስ ነገሮች መካከል ያለ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ይሁንታ የገንዘብ ሚኒስቴር እስከ አስር በመቶ ድረስ በየአመቱ የኤክሳይስ ግብር መጠን ማስተካከያ ማድረግ እንዲችል ስልጣን መስጠት አንዱ ነው፡፡

የገንዘብ ሚኒስቴር ከ10 በመቶው ተጨማሪ በየአመቱ የሚኖረውን የዋጋ ግሽበትም በመደመር ማሻሻያውን እንዲያደርግ ዛሬ ይፀድቃል ተብሎ የሚጠበቀው አዋጅ ይፈቅድለታል፡፡

 

 

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com