ዜናየእለት ዜናበጉምሩክ ኮሚሽን የጂግጂጋ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሕግ ማሰከበር የሥራ ኃላፊዎች በዛሬ ነሐሴ 30/2011 በቁጥጥር ስር ዋሉ።By ኤርሚያስ ሙሉጌታ - 05/09/201901466 FacebookTwitterWhatsAppTelegram በገቢዎች ሚኒስቴር በጉምሩክ ኮሚሽን የጂግጂጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የህግ ማሰከበር ኃላፊ አህመድ መሐመድ እና ምክትል ኃላፊያቸው አብዱልዋህድ አብዱላህ ከሕገ ወጥ የኮንትሮባንድ ዝውውር ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው በከባድ የሙስና ወንጀል በዛሬ ነሐሴ 30/2011 በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታውቋል ፡፡