በጉምሩክ ኮሚሽን የጂግጂጋ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሕግ ማሰከበር የሥራ ኃላፊዎች በዛሬ ነሐሴ 30/2011 በቁጥጥር ስር ዋሉ።

0
1360

በገቢዎች ሚኒስቴር በጉምሩክ ኮሚሽን የጂግጂጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የህግ ማሰከበር ኃላፊ  አህመድ መሐመድ እና ምክትል ኃላፊያቸው  አብዱልዋህድ አብዱላህ ከሕገ ወጥ የኮንትሮባንድ ዝውውር ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው በከባድ የሙስና ወንጀል በዛሬ ነሐሴ 30/2011  በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታውቋል ፡፡

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here