ዜናየእለት ዜናየኢትዮ ቴሌኮም ምዕራብ ሪጅን ኦፕሬሽን ዳይሬክተር ተገደሉBy ኤርሚያስ ሙሉጌታ - 28/10/20190337 FacebookTwitterWhatsAppTelegram የኢትዮ ቴሌኮም ምዕራብ ሪጅን ኦፕሬሽን ዳይሬክተር የሆኑት ገመቺስ ታደሰ በነቀምት ከተማ መገደላቸውን የአዲስ ማለዳ ምንጮች አረጋገጡ። የተቋሙ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ የሆኑት ጨረር አክሊሉ የዳይሬክተሩን ሕይወት ማለፉን ያረጋገጡ ሲሆን የአሟሟታቸውን ሁኔታ በመጣራት ላይ መሆኑን ለአዲስ ማለዳ ተናግረዋል።