የኢትዮ ቴሌኮም ምዕራብ ሪጅን ኦፕሬሽን ዳይሬክተር ተገደሉ

0
220

 

የኢትዮ ቴሌኮም ምዕራብ ሪጅን ኦፕሬሽን ዳይሬክተር የሆኑት ገመቺስ ታደሰ በነቀምት ከተማ መገደላቸውን የአዲስ ማለዳ ምንጮች አረጋገጡ። የተቋሙ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ የሆኑት ጨረር አክሊሉ የዳይሬክተሩን ሕይወት ማለፉን ያረጋገጡ ሲሆን የአሟሟታቸውን ሁኔታ በመጣራት ላይ መሆኑን ለአዲስ ማለዳ ተናግረዋል።

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here