ሕይወት እና ጥበብኪን/ጥበብ‹ከመጋረጃ ጀርባ› ቴአትር ዛሬ በነፃ ለኅብረተሰቡ ይቀርባልBy አዲስ ማለዳ - 16/01/201901019 FacebookTwitterWhatsAppTelegram የቶፊቅ ኑሩ ድርሰት የሆነው እና በዳግማዊ አመለወርቅ ፈይሣ የተዘጋጀው ‹ከመጋረጃ ጀርባ› ቴአትር ዛሬ ቅዳሜ፣ ጥር 4 ከ8 ሰዓት ጀምሮ በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ሥር የሚገኘው የብላቴንጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የሥነ ጥበባት ማዕከል በአካዳሚው ዋና ጽ/ቤት ለኅብረተሰቡ በነፃ ለዕይታ ይቀርባል፡፡ቅጽ 1 ቁጥር 9 ጥር 4 ቀን 2011