ሕይወት እና ጥበብኪን/ጥበብ ‹ከመጋረጃ ጀርባ› ቴአትር ዛሬ በነፃ ለኅብረተሰቡ ይቀርባል By አዲስ ማለዳ - 16/01/2019 0 822 FacebookTwitterWhatsAppTelegram የቶፊቅ ኑሩ ድርሰት የሆነው እና በዳግማዊ አመለወርቅ ፈይሣ የተዘጋጀው ‹ከመጋረጃ ጀርባ› ቴአትር ዛሬ ቅዳሜ፣ ጥር 4 ከ8 ሰዓት ጀምሮ በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ሥር የሚገኘው የብላቴንጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የሥነ ጥበባት ማዕከል በአካዳሚው ዋና ጽ/ቤት ለኅብረተሰቡ በነፃ ለዕይታ ይቀርባል፡፡ ቅጽ 1 ቁጥር 9 ጥር 4 ቀን 2011 ተጨማሪ ጽሑፎች:በቀለም የተሳሉ ሕያው የጀግንነት መልኮችሀገር ፍቅር ቴአትርየኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር ዕድገት - ሀብት ወይስ ስጋት?