‹‹ተከፍሏል›› ፊልም ለዕይታ ቀረበ

0
469

የሳሙኤል ከሳሁን ፊልም የሆነዉ ‹‹ተከፍሏል›› የተሰኘዉ ፊልም ጥር 2 ቀን በዓለም ሲኒማ ለዕይታ ቀረበ። አንድ ሰዓት ከአርባ ደቂቃ የሚረዝመዉ ይኸዉ ፊልም የአስቂኝ ዘውግ ሲኖረዉ ሙሉዓለም ጌታቸዉ እና ሰለሞን ሙሔ በመሪ ተዋናይነት ፣ ድምፃዊ ዳዊት አለማየሁ በማጀቢያ ሙዚቃ ድርሰትና በድምፃዊነት ተሳትፈውበታል። የሳሙኤል ካሳሁን ዘጠነኛ ፊልም የሆነዉ ‹‹ተከፍሏል›› በኤልያና ፊልም ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው።

ቅጽ 1 ቁጥር 9 ጥር 4 ቀን 2011

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here