ዜናአቦል ዜናበረከት ስምኦን እና ታደሰ ካሳ በቁጥጥር ስር ዋሉBy አዲስ ማለዳ - 23/01/20190792 FacebookTwitterWhatsAppTelegram በረከት ስምኦን እና ታደሰ ካሳ (ጥንቅሹ) ዛሬ፣ ረቡዕ ጥር 15 በመኖሪያ ቤታቸው በቁጥጥር ስር ዋሉ። የእስራታቸውም ምክንያት ከጥረት ኮርፖሬት ጋር በተያያዘ የሀብት ብክነት ወንጀል ተጠርጥረው መሆኑን የአማራ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ያወጣው መረጃ ያመላክታል።