በረከት ስምኦን እና ታደሰ ካሳ በቁጥጥር ስር ዋሉ

0
609

 

በረከት ስምኦን እና ታደሰ ካሳ (ጥንቅሹ) ዛሬ፣ ረቡዕ ጥር 15 በመኖሪያ ቤታቸው በቁጥጥር ስር ዋሉ። የእስራታቸውም ምክንያት ከጥረት ኮርፖሬት ጋር በተያያዘ የሀብት ብክነት ወንጀል ተጠርጥረው መሆኑን የአማራ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ያወጣው መረጃ ያመላክታል።

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here