የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌትን አስመልከተው የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች  የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

0
730

የታላቁ ህዳሴ ገድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌትን አስመልከተው የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት በማስተላለፍ ላይ ይገኛሉ፡፡

የኢ.ፌ.ድ.ሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን፣ የህዳሴ ግድብ ፕሮጄክት ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ፣ የኢትዮጰያ ኤሌክትሪ ኃይል ዋና ስራ አስፈፃሚ አሸብር ባልቻ፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሹመቴ ይግዛው፣ የትምህርት ሚኒስትር ዶ/ር ኢ/ር ጌታሁን መኩሪያ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ፣ የግብርና ሚኒስትር አቶ ኡመር ሁሴን፣ የትራስፖርት ሚኒስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ የእንኳን ደስ አላችሁ መልክዕት ካስተላለፉት የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች ውስጥ ያገኙበታል፡፡

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here