የታላቁ ህዳሴ ገድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌትን አስመልከተው የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት በማስተላለፍ ላይ ይገኛሉ፡፡
የኢ.ፌ.ድ.ሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን፣ የህዳሴ ግድብ ፕሮጄክት ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ፣ የኢትዮጰያ ኤሌክትሪ ኃይል ዋና ስራ አስፈፃሚ አሸብር ባልቻ፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሹመቴ ይግዛው፣ የትምህርት ሚኒስትር ዶ/ር ኢ/ር ጌታሁን መኩሪያ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ፣ የግብርና ሚኒስትር አቶ ኡመር ሁሴን፣ የትራስፖርት ሚኒስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ የእንኳን ደስ አላችሁ መልክዕት ካስተላለፉት የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች ውስጥ ያገኙበታል፡፡



