ዜናየእለት ዜናሎሚ በዶ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ሆነው ተሾሙBy አዲስ ማለዳ - 04/10/20210701 FacebookTwitterWhatsAppTelegram 6ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሎሚ በዶ በአብላጫ ድምፅ በሰባት ድምፀ ታእቅቦ ሾሟል። ሎሚ በዶ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፊት ቆመው ቃለ መሃላ ፈጽመዋል።