10 ከፍተኛ የሴቶች ብዛት ያላቸው የዓለም አገራት

0
1638

ምንጭ፡- ጃግራን ጆሽ 2021

የጃግራን ጆሽ ድረ ገጽ ባወጣው መረጃ ባወጣው መረጃ መሰረት፤ በአሁኑ ጊዜ የዓለም ህዝብ ብዛት በዓለም ዙሪያ በየ ዓመቱ ወደ 90 ሚሊዮን ገደማ ይጨምራል።
ይህን ተከትሎም ከ2021 ጀምሮ በዓለም ላይ 7.8 ቢሊዮን ህዝቦች እንደሚኖሩ ነው መረጃው ያመላከተው።
እንደ ድረ መረጃ ከሆነ፤ ምንም እንኳ የሴቶች ብዛት ከወንዶች ያነሰ ቢሆንም፤ ከሌሎች አገሮች ጋር ሲነጻጸር ከላይ የተዘረዘረት አገራት ከፍተኛ የሴቶች ብዛት እንዳላቸው ነው መረዳት የተቻለው።
በመሆኑም በኔፓል ውስጥ 54.4 በመቶ የሚሆነውን ቁጥር የሚይዙት ሴቶች ስለሆኑ፤ አገሪቷ በሴቶች ብዛት የመጀመሪውን ደረጃ ይዛለች።
ከኔፓል በመቀጠል ላቲቫ ከህቦቿ መካከል 54 በመቶ የሚሆኑት ሴቶች እንደሆኑ የተመላከተ ሲሆን፤ በዚህም በኹለተኛ ደረጃ ትገኛለች።
ከ10 አገራት መካከልም ፖርቹጋል 52.7 ፐርሰንቱ ሴቶች በመሆናቸው የ10ኛውን ደረጃ እንደያዘች ነው መረጃው ያመላከተው።


ቅጽ 4 ቁጥር 160 ሕዳር 18 2014

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here