“ወቶ አደር” የሚለው ፈልም ለዕይታ ቀረበ

0
996

የአንተነህ ኃይሌ ፊልም የሆነው “ወቶ አደር” የተሰኘው ፊልም ከየካቲት 8 እስከ 10 ድረስ በሁለም ሲኒማ ቤቶች ይመረቃል አንድ ሰዓት ከአርባ ሁለት ደቂቃ የሚረዝመው ይህ ፊልም ወቅታዊ እና ሀገራዊ ሀሳቦችን በቀልድ እያዋዛ የሚነግረን ፊልም ሲሆን ፊልሙን አጠናቆ ለመጨረሰ 3 ወር ግዜ ወስዶበታል።

ፊልም አጠናቆ ለዕታ ለማቅረብ የወጣው ገንዘብ ባት በቶ ሀምሳ ሺህ ብር ሲሆን ከ ሀምሳ በላ አንጋፋና ወጣት ተዋንያንን አሳትፏል።ከነዚ መካከል ታሪኩ ብርሃኑ፣ ማሐሌት ሰለሞን እና ሰላም አሻግሬ ተሳትፈውበታል።

የአንተነህ ኃይሌ አምስተኛ ፊልም የሆነው “ወቶአደር” በ16 ፊልም ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ በተስፋሁን ታደሰ የቀረበ ኮሜዲ ድራማ ፊልም ነው።

ቅጽ 1 ቁጥር 14 የካቲት 9 ቀን 2011

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here