10ቱ ብዙ ቅርንጫፍ ያላቸው የንግድ ባንኮች

0
985

ምንጭ፡-ብሔራዊ ባንክ፤ 2011

የዛሬ ወር ይፋ የሆነው የብሔራዊ ባንክ ሪፖርት እንደሚያሳየው፤ ባለፈው በጀት ዓመት 500 አዳዲስ ቅርንጫፎች በኢትዮጵያ የተለያዩ ክፍሎች በንግድ ባንኮች ተከፍቷል። ይህ ጠቅላላ የባንኮቹን የቅርንጫፍ ብዛት ወደ 4 ሺሕ 757 አሳድጎታል። ከዚህ ውስጥ አንድ ሦስተኛው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተከፈተ ሲሆን ቀሪዎቹ በ16ቱ የግል ባንኮች ተከፍቷል።

ምንም እንኳን ቅርንጫፎች ከ25 በመቶ በላይ ከፍተኛ እድገት ቢያሳይም የባንክ ተጠቃሚዎች ቁጥር ከአጠቃላይ ሕዝቡ ጋር ሲነፃፀር አሁንም አነስተኛ ነው። የባንክ ቅርንጫፎች ብዛት ከሕዝብ ብዛት ጋር ያለው ንፅፅር ሲታይ፤ አንድን ቅርንጫፍ 20 ሺሕ 286 ሰዎች እንደሚጠቀሙት የብሔራዊ ሪፖርቱ ያመለክታል።

ቅጽ 1 ቁጥር 14 የካቲት 9 ቀን 2011

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here