ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከአንቶኒዮ ጉተሬዝ ጋር ተወያዩ

0
740

ማክሰኞ የካቲት 29 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ጋር በስልክ ተወያዩ።

ውይይታቸውም በግጭት ምክንያት ጉዳት በደረሰባቸው አካባቢዎች ስለሚደረጉ ሰብአዊ ድጋፎች ላይ ያተኮረ እንደነበረ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።

በተጨማሪም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፖለቲካዊ ውይይቶችን በተመለከተ ከዋና ፀሀፊው ጋር መነጋገራቸውም ተገልጿል።
_____________________
ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4n

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here