የቴዲ አፍሮ የቪዲዮ ሙዚቃ ዛሬ ገበያ ላይ ዋለ

0
555

“ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር” በሚል ርዕስ ታዋቂው ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (‘ቴዲ አፍሮ’) ከአቦጊዳ ባንድ ጋር በጥምረት በአዲስ አበባ ሚሊንየም አዳራሽ ጥቅምት 24 ተዘጋጅቶ የነበረው የሙዚቃ ዝግጅት ምስል ቅንብር ዛሬ ቅዳሜ የካቲት 16 በገበያ ላይ ዋለ።

ይህንን ሥራ እውን ለማድረግ የስድስት ወራት ዕድሜ እንደፈጀበት ምንጮች ገልፀዋል።

ቅጽ 1 ቁጥር 15 የካቲት 16 ቀን 2011

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here