HR6600/S3199 ህግ ሆኖ እንዲፀድቅ የቀረበው የውሳኔ ሀሳብ እንዲዘገይ ተወሰነ

0
653

ዕረቡ መጋቢት 28 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የአሜሪካ ኮንግረስ እና ሴኔት #HR6600/S3199 ህግ ሆኖ እንዲፀድቅ የቀረበው የውሳኔ ሀሳብ እንዲዘገይ ወሰነ።

ረቂቅ ህጎቹ እንዳይፀድቁ በተለያዩ የአለም ክፍሎች የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የተለያዩ ጥረቶችን ሲያደርጉ መቆየታቸው ይታወቃል።

በመጨረሻም የአሜሪካ ኮንግረስ እና ሴኔት ረቂቅ ህጉ እንዲቆይ የሚያስችል ሥምምነት ላይ መድረሱን ዘ አፍሪካን ሪፖርት ዘግቧል።
______________
ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4n

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here