ኢትዮ ቴሌኮም እና ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለስልጣን ጋር የተሳካ ድርድሮችን ማድረጋቸው ተገለፀ

0
1094

ሐሙስ ሚያዝያ 6 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ኢትዮ ቴሌኮም እና ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለስልጣን ጋር በመሰረተ ልማት መጋራት እና ትስስር ላይ ያደጉት ዘርፈ ብዙ ድርድሮች በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቃቸውን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ።

ኩባንያዎቹ በቅርቡ ሥምምነት ይፈራረማሉ ተብሎ እንደሚጠበቅም ተገልጿል።
_____________
ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4n

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here