ባንኩ የ43 እጥፍ ትርፍ አስመዘገበ

0
352

ኦሮሚያ ኢንተርናሽል ባንክ ባለፈው በጀት ዓመት 938 ሚሊዮን ብር አተረፈ። ባንኩ የ10 ዓመታቱን ጉዞ በሳወቀበት መግለጫ እንዳመለከተው በየዓመቱ አዳጊ ትርፍ ሲያስመዘግብ መጥቷል፡፡

በዚህም ባንኩ በተመሰረተበት 2001/2 ያተረፈው 22 ሚሊዮን ብር የነበረ ሲሆን፣ የ2010 ትርፉ 938 ሚሊዮን ብር ደርሷል፡፡ ይህም ከመነሻ ዓመቱ ጋር ሲነፃፀር 43 እጥፍ ነው፡፡

በአምስት ሺሕ ባለ አክሲዮኖች የተመሰረተው ባንኩ አሁን ላይ 11 ሺሕ 500 ባለ አክሲዮኖችን ማፍራቱም በመግለጫው ተካቷል፡፡

ቅጽ 1 ቁጥር 16 የካቲት 23 ቀን 2011

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here