10ቱ ሰላማዊ የዓለማችን አገሮች

0
643

ምንጭ፡-ግለባልፒስኢንዴክስ 2018 በምጣኔ ሀብትና ሰላም ተቋም የተዘጋጀሪፖርት

በየዓመቱ የምጣኔ ሀብትና ሰላም ተቋም (Institute for Economics and Peace) የዓለማችንን ሰላማዊ አገራት መዘርዝር በማውጣት ይታወቃል። ተቋሙ በ2018 (እ.አ.አ) ባካሔደው ጥናት 163 አገራት የሸፈነ ሲሆን 23 ጠቋሚ መስፈርቶችን በመጠቀም በሦስት የተለያዩ ክፍሎች ማለት ምበወታደራዊ ሁኔታ፣ በፀጥታና ደኅንነት እንዲሁም በአገር ውስጥና ዓለም ዐቀፍ ግጭቶች ከፋፍሏቸዋል። በዚህ መሰረት አገራትን ʻአደገኛʼ (Dangerous) እና ʻሰላማዊʼ (Peaceful) በማለት ለይቷል። ዝቅተኛ የወንጀል ደረጃ፣ በምጣኔ ሀብት መደቦች ልዩነት መካከል ውጥረት ደረጃ ተጠቃሽ የአገራት ሰለማዊነት መግለጫዎች ሆነው በጥናቱ ተጠቅሰዋል።

በዚህ መሰረት ሪፖርት አይስላን ባለፉት ተከታታይ ዐሥር ዓመታት የያዘችውን ደረጃ ባለማስነጠቅ ግንባር ቀደም የዓለማችን ሰላማዊ አገር ተብላለች። ኢትዮጵያ ከጎረቤተቿ ኬኒያ እና ኤርትራ በቅደም ተከተል በ16 እና በ1 ደረጃዎች ዝቅ በማለት 139 ደረጃ ላይ ትገኛለች።

ዝቅተኛ የወንጀል ደረጃ፣ በምጣኔ ሀብት መደቦች ልዩነት መካከል ውጥረት ደረጃ ተጠቃሽ የአገራት ሰለማዊነት መግለጫዎች ሆነው በጥናቱ ተጠቅሰዋል። በዚህ መሰረት ሪፖርት አይስላን ባለፉት ተከታታይ ዐሥር ዓመታት የያዘችውን ደረጃ ባለማስነጠቅ ግንባር ቀደም የዓለማችን ሰላማዊ አገር ተብላለች። ኢትዮጵያ ከጎረቤተቿ ኬኒያ እና ኤርትራ በቅደምተከተል በ16 እና በ1 ደረጃዎች ዝቅ በማለት 139 ደረጃ ላይት ገኛለች።

ቅጽ 1 ቁጥር 18 የመጋቢት 7 ቀን 2011

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here