10ቱ ድኅነት የከፋባቸው አገእራት

0
626

ምንጭ፡-ወርልድ ፖቨርቲ ክሎክ

የከፋ ረሃብን በሚቀጥሉት ዐሥር ዓመታት ውስጥ ማጥፋትን የተባበሩት መንግሥታት እንደ ዓላማ ቢያስቀምጥም የመሳካቱ ነገር አጠራጣሪ ሆኗል።ለዚህም እንደ ዋነኛ ምክንያት የተገለፀው እንደ ናይጄሪያና ሕንድ ያሉ አገራት ውስጥ የምግብ እጦት እየባሰ መምጣቱ ነው።

በዓለም ላይ በተለያዩ አገራት የሚኖሩ ወደ 83 ሚሊየን የሚጠጉ ሰዎች ከድኅነት ወለል ይወጣሉ ተብሎ ቢታቀድም የተሳካው 37 ሚሊየን ብቻ ሲሆን 47 በመቶ የሚሆኑት ዜጎቿ ናይጄሪያ ድኅነት የከፋባት አገራት መካከል ቀዳሚ ሆናለች።

አምስተኛ ደረጃ የያዘችው ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት ከፍተኛ ለውጥ ያሳየች አገር በመሆን ቀዳሚ ሆናለች።

የማዕከላዊ ስታስቲክስ ኤጀንሲ መረጃ እንደሚያሳየው 5 ነጥብ 6 ሚሊየን ሰዎች በባለፉት አምስት ከድኅነት የወጡ ሲሆን 23 ነጥብ 6 ሚሊየን ሰዎች አሁንም በድኅነት አረንቋ ውስጥ ናቸው።

ቅጽ 1 ቁጥር 21 የመጋቢት 21 ቀን 2011

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here