10ቱ የክልል ምክር ቤቶች ከሴት አባላት ብዛት አንጻር

0
1730

ምንጭ፦ ከየምክር ቤቱ የተጠናቀረ መረጃ

ፌደራላዊ የመንግሥት አወቃቀርን የምትከተለው ኢትዮጵያ፥ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌደሬሽን ምክር ቤትን ሳይጨምር 9 የክልልና 2 የከተማ አስተዳደር ምክር ቤቶች አሏት። በክልልና በከተማ ምክር ቤቶች አስተዳደር ምክር ቤቶች ያለውን የሴት አባላትን ብዛት ስንመለከት የትግራይ ብሔራዊ ክልል ከአጠቃላይ ምክር ቤት አባላቱ ግማሽ ያክሉ (50 በመቶ) ሴቶች በመሆናቸው ቀዳሚ ሲሆን የደቡብ ብ/ብ/ሕ ክልላዊ መንግሥት እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቅደም ተከተል በ48 በመቶ እና በ47.8 በመቶ የሴት አባላት ኹለተኛና ሦስተኛ ደረጃን ይዘዋል። ሴቶችን በዝቅተኛ ደረጃ በምክር ቤት አባልነት በማሳተፍ የአፋር ብሔራዊ ክልል በ17.7 በመቶ የመጨረሻ ደረጃ ላይ ይገኛል። አዲስ ማለዳ

ልዩ እትም ስለ ሴቶች ብቻ

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here