10ቱ በአፍሪካ ፈጣን የምጣኔ ሀብት የሚያስመዘገቡ አገራት (2018)

0
290

ምንጭ፡-አይ ኤም ኤፍ

በያዝነው የፈረንጆች ዓመት መጀመሪያ የወጣው የአይ ኤም ኤፍ ሪፖርት እንደሚያመለክተው የአፍሪካ አገራት ምጣኔ ሀብት ከፍተኛ ዕድገት ማስመዝገባቸውን ቀጥለዋል። በሪፖርቱ መሰረት በ2018 የአህጉሩ ምጣኔ ሀብት በ3 ነጥብ 4 በመቶ የሚያድግ ሲሆን ከሰሃራ ምሥራቅ አፍሪካ ከፍተኛ ዕድገት ሊመዘገብበት የሚችል ቀጠና እንደሚሆን ተጠቁሟል።
በጦርነት ለዓመታት ታምሳ የቆየችው ሊቢያ በምጣኔ ሀብት ዕድገት ቀዳሚ ትሆናለች ያለው ሪፓርቱ ኢትዮጵያን በ8 ነጥብ 5 በመቶ ዕድገት ኹለተኛ ደረጃ አስቀምጣቷል። ለሊቢያ ቀዳሚነት እንደ ምክንያት የቀረበው በአገሪቷ በጦርነት መቆየቷና ይህ መሻሻሉ ነው።

ባለፉት ዐሥርት ዓመታት ባለ ኹለት አኀዝ ምጣኔ ሀብት ዕድገት ያስመዘገበችው ኢትዮጵያ የኢንዱስትሪና የአገልግሎት ዘርፏ ማደግ ለምጣኔ ሀብቷ ዕድገት እንደ ምክንያት ተገልጿል።

ቅጽ 1 ቁጥር 22 የመጋቢት 28 ቀን 2011

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here