10ቱ በፍራንኮ ቫሉታ ወደ አገር ውስጥ በብዛት የገቡ እቃዎች በሚሊዮን ዶላር

0
1150

ምንጭ፡-ብሔራዊ ባንክ 2017/18 (እ.አ.አ.)ኹለተኛ ግማሽ ዓመት ሪፖርት

ፍራንኮ ቫሉታ ማለት ሕጋዊ ከሆነ ምንጭ የሚገኝ የውጪ ምንዛሬ ሲሆን የባንክ ቤት ፈቃድ(Bank Permit) ሳያስፈልገው ከውጪ አገር እቃ ለማስገባት የሚያስችል መንገድ ነው። የብሔራዊ ባንክ የ2017/18 ኹለተኛ ግማሽ ዓመት ሪፖርት እንደሚያሳየው ከአጠቃላይ የገቢ ንግዱ በፍራንኮ ቫሉታ ወደ አገር የገባው እቃ 41.2 በመቶ ወይንም 1.8 ቢሊዮን ዶላር ይይዛል፡፡

ቅጽ 1 ቁጥር 24 ሚያዚያ 12 ቀን 2011

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here