10ቱ በአመት ከፍተኛ ስጋ ተመጋቢ ዜጎች ያሏቸው

0
712

ምንጭ፡-አቀፉ የኢኮኖሚ ፎረም በ2018

የአለም አቀፉ የኢኮኖሚ ፎረም በ2018 ባሳተመው ሪፖርት መሰረት ከላይ የተጠቀሱት ሃገራት ዜጎች በአመት በአማካይ የሚመገቡት የስጋ መጠንን ይዘረዝራል፡፡ ስጋ ዋነኛ የፕሮቲን ምንጭ እነደ ሆነ የተለያዩ ጥናቶች ያመለክታሉ።ጡንቻዎችን ለመገንባት፣ የተጎዳ አካልን በአዳዲሰ ህዋሳት ለመለወጥ፣ ቀይ የደም ሴልን ለማምረት እንዲሁም የአይረን ንጥረ ነገርን ለማገኘት ቀይ ስጋ እነደዋነኛ ምንጭ ይቆጠራል።

ይህ ጠቃሚ የሆነው የምግብ አይነት ግን በአግባቡ እና በመጠኑ ካልተወሰደ ለተለያዩ የጤና ችግሮች እነደሚጋልጥም ጥናቶች ያሳያሉ፡፡ በአለም ላይ ያሉ ሃገራት እንደ ዜጎቻቸው መግዛት አቅም በአመት የሚመገቡት የስጋ መጠንም ይለያያል። ከሌሎች የምግብ አይነቶች ጋር ሲነፃፀር እና በአለም ላይ የህዝብ ቁጥር ከእንስሳት ሃብት ጋር ያው ምጣኔም እየጨመረ በመምጣጡ የተፈጥሮ አዘዊው የስጋ ዋጋ እየናረ መጥቷል፡፡

ቅጽ 1 ቁጥር 25 ሚያዚያ 19 ቀን 2011

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here