10ቱ ከፍተኛ የዋጋ ግሽበት ያስመዘገቡ አገራት ዝርዝር

0
657

ምንጭ፡-አይ ኤም ኤፍ 2019 (እ.ኤ.አ.)

ዓለማቀፉ የኢኮኖሚ ተቋም በ2019 ይፋ ባደረገው ዋጋ ግሽበት ልኬት ውጤት በኒኮላስ ማሩዶ መንግሥት የምትተዳደረው ቬንዙዌላ ዐሥር ሚሊዮን በመቶ በሚደርስ የዋጋ ግሽበት በዓለም ከፍተኛ የዋጋ ግሽበት ያለባት አገር ሆናለች። በከፍተኛ የዋጋ ግሽበት ማዕበል ውስጥ ካሉት አገራትም የላይኞቹ በፖለቲካ አመፆች እና የእርስ በአርስ በእርስ ጦርነቶች የሚናጡ ናቸው።

ኢትዮጵያ በዚህ ዝርዝር ውስጥ ባለአንድ ዲጂት የዋጋ ግሽበት ካስመዘገቡ አገራት መካከል የምትመደብ ስትሆን በ2018 (እ.ኤ.አ) ካስመዘገበቸው 13 ነጥብ 8 በመቶ ዋጋ ግሽበት የ5 በመቶ ቅናሽ በማሳየት የ9 ነጥብ 3 የዋጋ ግሽበት አስመዝግባለች።

ቅጽ 1 ቁጥር 30 ግንቦት 24 ቀን 2011

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here