10 ከፍተኛ የዋጋ ግሽበት ያለባቸው አገራት

0
2122

ምንጭ፡-ወርልድ ፖፑሌሽን ሪቪው (2022)

የዋጋ ግሽበት ከናጣቸው አገራት መካል ቬንዝዌላ ቀዳሚ ተጠቃሽ ናት። ባላት ከፍተኛ የነዳጅ ምርት ላይ የኢኮኖሚዋን ሐሳብ የጣለችው ቬንዙዌላ፣ በቀላሉ በነዳጅ ዋጋ ላይ በሚኖሩ ለውጦች ተጽእኖ ያርፍባታል።

ይህም ነው በ2022 ለታየው የዋጋ ግሽበት መንስኤ የሆነው። በቬንዝዌላ የታየው እንዲህ ያለው ግሽበት ታድያ በኢንግሊዘኛው ‹ሀይፐር ኢንፍሌሽን› ተብሎ እንደሚጠራ ወርልድ ፖፑሌሽን በገጹ ባነበበው የአገራቱ ዝርዝር ስር ያስረዳል።

ሱዳን በዚህ ዝርዝር ኹለተኛ ደረጃ ላይ ስትቀመጥ፣ ለሱዳን የዋጋ ግሽበት ዋና መንስኤው የምግብ፣ የመጠጥ ዋጋ መጨመርና ዶላሩን በተቆጣጠረው ጥቁር ገበያ የተነሳ ነው ተብሏል። ኢትዮጵያም በዚህ ዝርዝር 33 በመቶ በሆነ የዋጋ ግሽበት ከዓለም በዐስረኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣ ትገኛለች።


ቅጽ 4 ቁጥር 189 ሰኔ 11 2014

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here