ባለስልጣኑ የሥነ-ሥርዓት ጥሰት በፈፀሙ 27 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ

0
1842

ሐምሌ 12 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የኢፌዴሪ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የሥነ-ሥርዓት ጥሰት በፈፃሙ 27 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ካምፓሶች እና ቅርንጫፎች ላይ የማስተካከያ እርምጃ መውሰዱን አስታውቋል።

የማስተካከያ እርምጃው የተወሰደባቸውን ተቋማት ዝርዝር፣ ፈፀሙት የተባለውን የሥነ-ሥርዓት ጥሰት እና የተወሰደባቸውን የማስተካከያ እርምጃ በተመለከተም ባለስልጣኑ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ያሰራጨው መረጃ ከሥር ተያይዟል፦

 

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here