ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ ለአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አዳዲስ የሥራ ኃላፊዎችን ሾሙ

0
1467

 

ማክሰኞ ነሐሴ 10 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ ለአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አዳዲስ የሥራ ኃላፊዎችን ሹመዋል።

በዚህም መሠረት:-
1. ደጀኔ ልመንህ በዛብህ:- የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር

2. ረዳት ኮሚሽነር ታደሰ አያሌው ተሰማ:- ምክትል ኮሚሽነር እና የወንጀል ምርመራ ዘርፍ ኃላፊ

3. ረ/ኮሚሽነር ሠይድ አህመድ ሃምዛ:- ም/ኮሚሽነርና የአስተዳደር ልማት ድጋፍ ዘርፍ ኃላፊ

4. ረ/ኮሚሽነር እንዬው ዘዉዴ ከበደ:- ም/ኮሚሽነርና የወንጀል መከላከል ዘርፍ ኃላፊ ሆነው እንዲሰሩ በርዕሰ መስተዳድሩ መሾማቸውን ከክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ አመላክቷል።

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here