10 ከፍተኛ የበይነ መረብ ተጠቃሚ ያላቸው የአፍሪካ አገራት

0
2018

ምንጭ፡-ቢዝነስ ኢንሳይደር አፍሪካ (2022)

አፍሪካ ምጣኔ ሀብታቸው በቴክኖሎጂ አማካኝነት ፈጣን እድገት እያሳዩ ካሉ አህጉራት አንዷ ሆና ትጠቀሳለች።

ይህን ተከትሎም በፈረንጆች 2022፣ ናይጀሪያ በበይነ መረብ ተጠቃሚዎች ብዛት ከአፍሪካ ቀዳሚዋ ነች ይላል ቢዝነስ ኢንሳይደር አፍሪካ።
በዚህም ከ51 በመቶ በላይ የናይጄሪያ ህዝብ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ነው ተብሏል።

ግብፅ እና ደቡብ አፍሪካ ተካታዮቹ ሲሆኑ፣ አገራችን ኢትዮጵያ 29 ሚሊዮን በላይ የበይነ መረብ ተጠቃሚዎችን በመያዝ አምስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።

የኢትዮጵያ የበይነ መረብ ተደራሽነት 25 በመቶ ሲሆን፣ ሞሮኮ 84 በመቶ በመያዝ ቀዳሚዋ የበይነ መረብ ተደራሽነት ያለባት አገር ነች።


ቅጽ 5 ቁጥር 209 ጥቅምት 26 2015

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here