‹‹የአርበኛው ኑዛዜ›› መጽሐፍ በገበያ ላይ ዋለ

0
577

በደራሴ መልኬ መንግሥቴ ተፃፈው የአርበኛው ኑዛዜ የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ ለአንባቢ ቀርቧል፡፡ መጽሐፉ ከአፄ ኃይለሥላሴ እስከ ኢሕአዴግ ዘመን ያለውን የአርበኝነት ሥራ ላይ የሚያጠነጥን መሆኑ ደራሲው ለአዲስ ማለዳ ተናግሯል፡፡
መጽሐፉ 315 ገፅ ያለው ሲሆን በ150 ብር ዋጋ ለገበያ ቀርቧል፡፡ መጽሐፉ ለደራሲው የመጀመሪያ ሥራው ሲሆን የመጽሐፉ ሁለተኛ እና ሦስተኛ ቀጣይ ክፍሎችን ለአንባቢያን የሚያደርስ መሆኑን አንባቢው ለአዲስ ማለዳ ገልጸዋል፡፡

ቅጽ 1 ቁጥር 5 ታኅሣሥ 6 ቀን 2011

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here