በኢትዮጵያ ተጨማሪ አራት ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

0
617
በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ውስጥ ከተደረገው የ766 ሰዎች የላብራቶሪ ምርመራ አራት ተጨማሪ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታውቀዋል፡፡
 
ይህም በቫይረሱ የተያዙትን ሰዎች ቁጥር 130 አድርሶታል፡፡
 
ከዚህም በተጨማሪ 8 ተጨማሪ ሰዎች ከቫይረሱ በማገገማቸው በኢትዮጵያ ከኮሮና ቫይረስ ያገገሙት ሰዎች ብዛት 58 መድረሱንም ሚኒስትሯ አክለው ገልፀዋል፡፡
 

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here