10ቱ ከቻይና የሚላኩ ምርቶች የቀነሰባቸው አገራት

0
895

ምንጭ፡- UNCTAD ማርች (2020)

ከቻይና ምርቶችን እንደ ከዚህ ቀደሙ ለማሰራጨት ኮሮና ቫይረስ ኮቪድ 19 መምጣቱ ዋነኛው ምክንያት ሆኗል።
በዚህ ከዚህ ቀደም ቻይና ወደ ሌሎች አገራት ምርቶቿን በማከፋፈል ታገኝ ከነበረው 50 ቢሊዮን ዶላር መቀነስ አሳይቷል ሲል UNCTAD አውጥቷል ።
ከዛም በተጨማሪ ምርቷን ታከፋፍል ከነበረባቸው አገራት ቅናሽ ያሳየውን እንዳወጣው የአሜሪካ 5.7 ቢሊዮን ዶላር መቀነስ ሲያሳይ አንደና ደረጃን ይዛለች ጃፓን 5.1 ሁለተኛ ስትቀመጥ ኮርያ እና ቬትናም ሶስተኛ እና አራተኛ ደረጃውን ይዘዋል። ሲንጋጶር 2.1 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ምርትን ከቻይና ትወስድ የነበረውን በመቀነስ አምስተና ደረጃ ስትይዝ ዮናይትድ ኪንግደም እና ሜክሲኮ ስድስተኛ እና ሰባተኛ ደረጃን ይዘዋል።
ከዛም በተጨማሪ ሲውዘር ላንድ እና ማሌዥያ ስምንተኛውን እና ዘጠነኛ ደረጃውን ሲይዙ ታይላንድ የመጨረሻዋ ሆና አስረኛ ደረጃን እንደያዘች UNCTAD ማርች (2020) አውጥቶታል፡፡

ቅጽ 2 ቁጥር 79 ግንቦት 1 2012

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here