የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ዛሬ ከኢትዮ-ጅቡቲ ኮሪደር የጋራ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ

0
908

በኢትዮ-ጅብቲ ኮሪደር የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ሊያስከትል የሚችለውን ጫና ለመቀነስና ሎጂስትክሱን ለማሳለጥ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትሯ ዳግማዊት ሞገስ ከኢትዮ-ጅቡቲ ኮሪደር የጋራ ኮሚቴ ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡

ሚኒስትሯ የተጀመረው ቅንጅታዊ አሰራር ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚባና በሎጅስቲክስ ዘርፉ የሚገኙ ተዋንያኖች የኮቪድ-19 ወረርሽኝን በመከላከል አገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻል የሚደረገው እንቅሰቃሴ የሚበረታታ መሆኑን ከሚኒስትር መስራቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here