በኢትዮጵያ ውስጥ እየታየ ያለው የመገናኛ ብዙኃን መነቃቃት

0
1141

በኢትዮጵያ ውስጥ እየታየ ያለው የመገናኛ ብዙኃን መነቃቃት ዓለም አቀፍ ትኩረት እያገኘ ለመሆኑ የአዲስ ማለዳን ወደ ዘርፉ መቀላቀል እንደማሳያ በማድረግ የፈረንሳዩ ቴሌቪዥን ጣቢያ France 24 Eye on Africa በተባለው መርሃ ግብሩ ላይ Ethiopia’s media boom : new outlets emerge as censorship laws soften በሚል ርዕስ የዘገበውን ይከታተሉ፡፡

ማረሚያ፡ በዘገባው ላይ የአዲስ ማለዳ ምክትል መራሄ አሰናጅ በፈቃዱ ኃይሉ BefeQadu Z. Hailuዋና አዘጋጅ የተባለው ስህተት ሲሆን የጋዜጣዋ ዋና አዘጋጅ ታምራት አስታጥቄ Tamirat Astatkieመሆኑን እናስታውቃለን፡፡

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here