10ቱ ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ድጋፍ ያደረጉ አለም አቀፍ ባለሃብቶች

0
700
ምንጭ፡-  ፎክስ ቢዝነስ (2020)
ኮሮነ ቫይረስ በአለም አቀፍ ደረጃ መከሰቱ ለሁሉም በሚባል ሁኔታ በየ ሃገሩ ኢኮኖሚ ድቀት አስከትሏል፡፡ ከዛም በተጨማሪ ለተለያዩ ባለሃብቶች (ቢሊየነሮች) አቅም ማጣት እና ኢኮኖሚውን ከመደገፍ ይልቅ ያሉበትን ዘርፍ ትተው እንከመውጣት አድርሷቸዋል፡፡
ነገር ግን ፎርብስ መፅኤት ይዞት እንደወጣው መረጃ ከሆነ የኮሮና ቫይረስ ኮቪድ 19 ለመከላከሉ በአለም አቀፍ ደረጃ ድጋፍ ያደረጉ አስር ባለሃብቶችን ዘርዝሯል፡፡ ከአስቱ ባለ ሃቶች ለኮሮና ቫይረስ ድጋፍ በማድረግ ቀዳሚውን ጃክ ዶሪስ ጃክ (የቲውተር ኩባንያ) ባለቤት ነው፡፡
ከሱ በመቀጠል ሁለተና ደረጃውን የያዘው ቢልጌት ሲሆን (ቢል እና ሚሊንዳጌት ፋውንዴሽን ) ባለቤት ነው ፡፡
ቅጽ 2 ቁጥር 81 ግንቦት 15 2012

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here