10ቱ ኢትዮጵያ ወደ ውጭ አገራት የምትልካቸው ምርቶች

0
657

ምንጭ፡- ወርልድስ ቶፐ ኤክስፖርት 2019

ወርልድስ ቶፐ ኤክስፖርት 2019 ባወታው የጥናት ግምገማ መሰረት ኢትዮጲያ ወደ ውጪ ሃገራት ከምትልካቸው ምርቶች አስርቱ ውስጥ በመግባት እና ከ 2017 በከፍተኛ ሁኔታ በመጨመር ላይ ያሉ ምርቶች አሉ ብሎ አውጥቶታል።
ከእነዚህም ውሥጥ በ አንደኛ ደረጃነት ቡና ሻይ ቅጠል እና ቅመም 33 በመቶ በመድረስ የመጀመርያ ሆነው መቀመጣቸውን ገልፀዋል። በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ የቅባት ዘር እህሎች መቀመጡን የጠቆመ ሲሆን ወደ ውጪ በመላክ ደግሞ የመጨረሻ ደረጃውን በሜዝ ሀጠኝ እና አስረኛ ደረጃን በመያዝ ብረታ ብረት እና ቅርፃ ቅርፅ ስራዎች እና አልባሳት ተቀምጠዋ ሲል ወርልድስ ቶፐ ኤክስፖርት 2019 ግምገማው አስቀምጧል።

ቅጽ 2 ቁጥር 84 ሠኔ 6 2012

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here