‘ብርሃንና ሰላም’ የኅትመት ዋጋ ጨመረ

0
448

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት አርብ፣ ታኅሣሥ 12 ከሰዓት በኋላ ላይ ከአሳታሚዎች ጋር ባደረገው ስብሰባ ላይ የ16 በመቶ የዋጋ ጭማሪ ማድረጉን አስታውቋል።
አዲስ ማለዳ ባለፈው ሳምንት ዕትሟ ብርሃን ሰላም ማተሚያ ድርጅት በ2010 የበጀት ዓመት 184 ሚሊዮን ብር ለማትረፍ አቅዶ 203 ሚሊዮን ብር በላይ ማትረፉን መዘገቧ ይታወሳል።

ቅጽ 1 ቁጥር 6 ታኅሣሥ 13 ቀን 2011

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here