10ቱ ባለፈው 2012 በጀት አመት ከፍተኛ ትርፍ ያስመዘገቡ ባንኮች

0
521

ምንጭ፡ – ሪፖርተር ጋዜጣ
ባለፈው በጀት አመት ማለትም ከሐምሌ አንድ እስከ ሰኔ 30 ድረስ ባለው የባንኮች ያልተጣራ ትርፍ እንደተመላከተው ከሆነ በኢትዮጲያ ካሉት ባንኮች በ2012 በጀት አመት ያልተጣራ ትርፍ የመጀመርያ ደረጃውን የያዘው አዋሽ ባንክ ሲሆን፤ ቀጣዩን ደግሞ ዳሽን ባንክ ይዞታል፡፡
ሦስተኛ እና አራተኛ ደረጃውን ኦሮሚያ ሕብረት ስራ ባንክ ሲይዝ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ፣ወጋገን ባንክ፣ ህብረት ባንክ እና ወጋገን ባንክ ከአራት እስከ ስድስት ትርፍ ያመጡ ደረጃ ውስጥ ገብተዋል፡፡ ህብረት ባንክ፣አንበሳ ባንክ፣ ዘመን ባንክ፣ ከሰባት አስከ ዘጠኝ ያለውን ደረጃ ላይ ሲቀመጡ፤ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አስረኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡

ቅጽ 2 ቁጥር 90 ሐምሌ 18 2012

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here