10ቱ በአፍሪካ ከፍተኛ የሃብት መጠን ያላቸው አገራት

0
1418

ምንጭ፡ – What career is right for me ድረገጽ

በአፍሪካ ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የሀብት መጠን ያላቸው ሃገራት New world wealth የተባለው ድህረ ገፅ እንዳስነበበው ፤ ከፍተኛ የሆነ አቅም ያላቸው ሀገራት ተብለው ከተለዩት ውስጥ በዋናነት ሶስት ሀገራት ብሎ (the afr asia bank Africa) በ2019 ሪፖርቱ ላይ እንዳመላከተው ሶስት የአፍሪካ ሃገራት መለትም ሳውዝ አፍሪካ፣ ግብፅ፣ ናይጄሪያ ካሉት ደካማ ከሚባሉት አገራት ላይ ያለ ገቢ እንዳላቸው ተመላክቷል፡፡ ከዛ በሁለተና ደረጃ የምትቀመጠው ሞሪሺየስ በገበያ ስርዓቷ በሁለተኛ ፈጣን ዕድገት ካስመዘገቡ ሃገራት የምትቀመጥ እንደሆነች ዚሁ ባንክ ሪፖር እንደሚያመላክት ተተቅሷል፡፡
ይህ በዕንዲህ እንዳለ ባላቸው ሀብት መጠን ደግሞ ባላቸው ሀብት መጠን ሲቀመጡ በአሜሪካ ዶላር ሞሪሺየስ አንደኛ ደረጃውን ስትይዝ ፤ በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ ሳውዝ አፍሪካ ተቀምጣለች፤ ናሚቢያ ቦትስዋና እና ሞሮኮ ከሶስት እስከ አምስተኛ ደረጃውን የያዙ ሲሆን ግብፅ አንጎላ እና ጋና ከስድስት አስከ ስምንተኛ ደረጃ ሲይዙ በስተመጨረሻ ላይ ኬንያ እና ኮትዲቧር መቀመጣቸው ተገፀዋል፡፡

ቅጽ 2 ቁጥር 92 ነሐሴ 2 2012

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here