10ቱ የዋጋ ግሽበት የከፋባቸው ክልሎችና መስተዳድሮች

0
504

ምንጭ፡-ብሔራዊ ባንክ (2011)

ባለፈው ሳምንት የወጣው የ2010 በጀት ዓመት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አፈፃፀም እንደሚያሳየው፤ የዋጋ ግሽበት በሁሉም ክልሎች ጭማሪ ማሳየቱን ነው። በአማካይ የአገሪቷ አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት 14.7 በመቶ ሆኖ ሲመዘገብ ይህም በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ላይ ከተቀመጠው የዋጋ ግሽበትን በለአንድ አኃዝ ለማድረግ ከተያዘው ዕቅድ ጋር የተነፃፀረ ነው።
ለዋጋ ግሽበት መጨመር ዋነኛ ምክንያት ተደርጎ የተገለፀው፤ ባለፈው ዓመት ተግባራዊ የሆነው የ15 በመቶ የውጭ ምንዛሬ ማስተካከያ ሲሆን የምግብ ውጤቶች ከፍተኛ ጭማሪ አሳይተዋል።
የዋጋ ግሽበቱ በያዝነው በጀት ዓመት ቢረጋጋም፤ በአገሪቷ ያለውን አለመረጋጋት ተከትሎ በተከሰተው የንግድ መቀዛቀዝ እንዳይብስ ተሰግቷል።

ቅጽ 1 ቁጥር 9 ጥር 4 ቀን 2011

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here