10ቱ ለኢትዮጲያ ከፍተኛ የውጭ ንግድ ያስገኙ ምርቶች

0
691

ምንጭ፡-ብሔራዊ ባንክ (2011)

በ 2010 የበጀት ዓመት፤ ኢትዮጵያ 2.8 ቢሊየን ዶላር ገቢ ከውጭ ንግድ ማግኘት ችላለች። የአጠቃላይ የውጭ ንግድ ገቢውን 29 ነጥብ አምስት በመቶ በመሸፈን ቡና ቀዳሚ ሲሆን እንደ ሰሊጥ ያሉ የቅባት እህሎች፣ ጥራጥሬ እና ጫት ይከተላሉ።
በበጀት ዓመቱ የተገኘው ገቢ 2 ነጥብ 3 በመቶ ቅናሽ ያሳየ ሲሆን ከታቀደው በግማሽ ያነሰ ነው። ባለፈው ዓመት ከዚህ ቀደም ከፍተኛ ድርሻ የነበረው የወርቅ ገቢ በእጥፍ ቀንሶ 100 ሚሊየን ዶላር ደርሷል።
እንዲህ ዓይነቱ የገቢ መቀነስ፤ ለባለፉት ዓመታት ሊፈታ ያልቻለው የወጭ ምንዛሬ እጥረት ጋር ተዳምሮ፤ አገሪቷ ላይ ከፍተኛ ጫና አሳድሯል።

ቅጽ 1 ቁጥር 10 ጥር 11 ቀን 2011

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here