10ቱ ከበጀታቸው አንፃር ለጤና ከፍተኛ ወጪ የሚያወጡ ከሰሃራ በታች ያሉ አፍሪካ አገራት

0
420

ምንጭ፡-የዓለም ባንክ

የዓለም ባንክ ሪፖርት እንደሚያሳየው ከሰሃራ በረሃ በታች ያሉ የአፍሪካ አገራት ለጤና የሚመድቡት በጀት ከጊዜ ወደ ጊዜ መጨመሩን ያሳያል። ቁጥሩ ጭማሪ ቢያሳይም፤ በአገራቱ፥ በአማካይ በነፍስ ወከፍ ለጤና የሚወጣው ወጪ በዓመት ከ135 ዶላር ሊዘል አልቻለም።

ከበጀታቸው አንጻር ለጤና ከፍተኛ ወጪ የሚያወጡ ከሰሃራ በታች ያሉ አፍሪካ አገራት መካከል ማላዊ ቀዳሚ ስትሆን፤ ኢትዮጵያ ሦስተኛ ደረጃን ይዛለች። ባለፉት 15 ዓመታት፤ በመንግሥትና በተለያዩ የውጭ እና አገር በቀል ተቋማት ለጤና የሚወጣው ወጪ ከ 382 ሚሊየን ዶላር ወደ 2.5 ቢሊየን ዶላር በኢትዮጵያ አድጓል።

ቅጽ 1 ቁጥር 13 የካቲት 2 ቀን 2011

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here