10 የዓለማችን ብዙ ጎብኚ ያላቸው ከተማዎች

0
959

ምንጭ፡- ትራቭል ሚድየም (2021)

ከተሞች የየራሳቸው ድባብ አላቸው። ይህንንም ከነዋሪዎቻቸው ባህል፣ ታሪክ፣ እምነትና ስርዓት እንዲሁም ከተፈጥሮና መልክዓ ምድራዊ ጸጋ የሚያገኙት ነው። ያንን የከተሞቹን ድባብ ለመቋደስ የሚሹ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ጎብኚዎች ታድያ ወደእነዚህ ከተሞች ጎራ ይላሉ።
ትራቭል ሚድየም የተሰኘ የዜና አውታር የ‹ማስተር-ካርድ› ጥናትን ጠቅሶ በርካታ ጎብኚዎችን የሚያስተናግዱ ናቸው ያላቸውን ከተሞች ይፋ አድርጓል። በዚህ መሠረት የታይላንዷ ባንኮክ ብዙ ጎብኚዎች የሚተሙባት ከተማ በመሆን ቀዳሚ ሆና ተቀምጣለች። በዚህ የዐስርቱ ዝርዝር ኹለተኛ ደረጃ ላይ የምትገኘው የፈረንሳይዋ ፓሪስ በአውሮፓ ብዙ ጎብኚ ያላት ቀዳሚ ከተማ ናት። በዐስረኛ ደረጃ ላይ የምትገኘው ደግሞ የቱርኳ አንታልያ ናት።


ቅጽ 4 ቁጥር 163 ታኅሣሥ 9 2014

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here