አብን እና 3 ፓርቲዎች ሕጋዊ ዕውቅና ተሰጣቸው

0
481

ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)ን ጨምሮ ለአራት የፖለቲካ ፓርቲዎች ሕጋዊ ዕውቅና ሰጥቷል።

ዕውቅናውን ያገኙት ፓርቲዎች ከአብን በተጨማሪ ለምክክር ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርቲ (ምክክር)፣ ለቅማንት ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ቅዴፓ) እና ለጋምቤላ ሕዝቦች ነፃነት ንቅናቄ (ጋሕነን) የሕጋዊነት ማረጋጋጫ ምስክር ወረቀት ሰትቷል።

አብንና ምክክር የአገር ዐቀፍ የፖለቲካ ፓርቲነት ዕውቅና ምስክር ወረቀት ሲሰጣቸው ቅዴፓ እና ጋሕነን ደግሞ የክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ምዝገባ ተደርጎላቸዋል።

ቅጽ 1 ቁጥር 13 የካቲት 2 ቀን 2011

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here