የእለት ዜና
መዝገብ

Author: አቤል ኃይሉ

በፈረቃ ሲሰጥ የነበረው ትምህርት ወደ መደበኛው ሒደት እንደሚመለስ ተገለጸ

በዓለም ዐቀፍ ደረጃ በተከሰተው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት በፈረቃ ሲሰጥ የቆየው ትምህርት በ2014 የትምህርት ዘመን ወደ መደበኛው እንደሚመለስ ትምህርት ሚኒስቴር ለአዲስ ማለዳ አስታወቀ። የኮቪድ-19 ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል እንዲረዳ በማሰብ በ2013 የትምህርት ዘመን ላይ በፈረቃ ሲሰጥ የነበረው ትምህርት እና ተማሪዎች ሲማሩበት የነበረው…

የዲጂታል ዲፕሎማሲው ዘመቻ

አሁን ባለንበት ዓለም ላይ ኹሉም ነገር በሚባል ደረጃ ተለዋዋጭ ነው። በተለይ በቴክኖሎጂው ዘርፍ ላይ ያለው የመለዋወጥ ባህሪ አንዱን በአግባቡ ተረድተነው እና ተጠቅመንበት ሳንጨርስ የተሻሉና ሕይወትን ቀላል ማድረግ የሚያስችሉ ሌሎች ነገሮች ይፈበረካሉ። የተለዋዋጭነት ሒደቱ ደግሞ ይዞት የሚመጣው የራሱ የሆነ በጎም ሆነ…

የሸገር ዳቦ ምርት በአግባቡ እየደረሳቸው አለመሆኑን ተጠቃሚዎች ተናገሩ

የሸገር ዳቦን ከፋብሪካው ተረክበው ለሕብረተሰቡ በማከፋፋል ላይ የተሠማሩ ኢንተርፕራይዞች ዳቦውን ለሕብረተሰቡ በአግባቡ እያደረሱ አለመሆኑን ቅሬታቸውን ለአዲስ ማለዳ የተናገሩ የሸገር ዳቦ ተጠቃሚዎች አስታውቀዋል፡፡ ቅሬታ አቅራቢዎቹ እንደተናገሩት፣ ኢንተርፕራይዞቹ ከሚረከቡት ዳቦ ውስጥ ጥቂቱን ብቻ በማከፋፋል የተቀረውን ለነጋዴዎች እና ለራሳቸው ማከፋፈያውን ተጠግተው ለሚሠሩ የሻይና…

ጦርነት እና ኢኮኖሚ

በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ጦርነት በኢኮኖሚው ላይ ቀላል የማይባል ተጽዕኖ እያሳደረ ነው። በትግራይ ክልል ተገድቦ ለስምነት ወራት የዘለቀው ጦርነት፣ የፌደራል መንግሥት የተናጠል የተኩስ አቁም አውጆ ትግራይን ለቆ መውጣቱን ተከትሎ ወደ አጎራባች ክልሎች በመስፋፋቱ በኹለት እግሩ ያልቆመውን የአገሪቱን ኢኮኖሚ እያተረማመሰው መሆኑን የዘርፉ…

በፈረቃ ሲሰጥ የነበረው የትምህርት ሒደት  ወደ መደበኛው እንደሚመለስ ተገለጸ

በዓለም ዐቀፍ ደረጃ በተከሰተው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት በፈረቃ ሲሰጥ የቆየው ትምህርት በ2014 የትምህርት ዘመን ወደ መደበኛው እንደሚመለስ ትምህርት ሚኒስቴር ለአዲስ ማለዳ አስታወቀ፡፡ የኮቪድ-19 ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል እንዲረዳ በማሰብ በ2013 የትምህርት ዘመን ላይ በፈረቃ ሲሰጥ የነበረው ትምህርት እና ተማሪዎች ሲማሩበት የነበረው…

የቆዳ ኢንዱስትሪው ለማግኘት ካቀደው የውጭ ምንዛሬ ከግማሽ በታች ማሳካቱን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት በ2013 በጀት ዓመት ለማስገባት አቅዶ ከነበረው የውጭ ምንዛሬ ገቢ ውስጥ ከግማሽ በታች የሆነውን ብቻ ማግኘቱን አስታወቀ። ተቋሙ በበጀት አመቱ 100 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ለማስገባት አቅዶ ወደ ሥራ ቢገባም ማሳካት የቻለው ግን 40 ሚሊዮን ዶላር ብቻ…

የዲጂታል ሚዲያው ጫና በመደበኛ ሚዲያዎች ላይ

ማኅበራዊ ሚዲያ ዋነኛ የዜናና የመረጃ ምንጭ እየሆነ መምጣቱን ተከትሎ የቀደሙ የሚዲያ አውታሮች ሲንገዳገዱ፣ አንዳንዶቹ ሙሉ በሙሉ የዲጂታል ሚዲያውን ሲቀላቀሉ እያስተዋልን ነው። በተለይ በሕትመት ሚዲያው ላይ ይህ ነው ተብሎ ለመግለጽ እሰኪያስቸግር ድረስ ፈተናውን በርትቷል። ከተለመደው የዜና አውታርነት ወጣ በማለት ወደ ዲጂታል…

በአፋር የተፈናቃዮች ቁጥር ከ 112 ሺሕ በላይ መድረሱ ተገለጸ

በአፋር ክልል በግጭት ምክንያት አካባቢያቸውና እና ቀዬያቸውን ጥለው የተሰደዱ ሰዎች ቁጥር ከ112 ሺሕ በላይ መድረሱ ተገለጸ፡፡ በአፋር ክልል ጦርነቱ በፈጠረባቸው ስጋት ምክንያት ወደ ተለያዩ የክልሉ ከተሞች የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር ከሳምንት በፊት 76 ሺሕ መሆኑ ተገልጾ የነበረ ሲሆን፣ አሁን ላይ ቁጥሩ…

የኦሮሚያ ክልል የነጠቀውን የነዳጅ ዴፖ ማስገንቢያ ቦታን ለመመለስ ተስማማ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥትና በኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት መካከል በነበረውና ተቋርጦ በቆየ ውል መሠረት ከድርጅቱ ተነጥቆ የነበረውን የዱከም የነዳጅ ማጠራቀሚያ ዴፖ ማስገንቢያ ቦታ ለመመለስ የክልሉ መንግሥት መስማማቱ ተነገረ። የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከፍተኛ ነዳጅ የማከማቸት አቅም ያለው የነዳጅ ማከማቻ ዴፖ…

የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪው በጸጥታ ችግርና በውጭ ምንዛሬ እጥረት መፈተኑ ተገለጸ

በ2013 በጀት ዓመት የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪው በጸጥታ ችግር ምክንያት በከፍተኛ ሁኔታ መፈተኑን የኢትዮጵያ ጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስትቲዩት ገለጸ። አሁን ላይ የጸጥታ ችግር በኹሉም አካባቢ በሚባል ደረጃ ላይ መከሰቱ ለኢንቨስትመንት፣ ኢንዱስትሪውን ለማስፋፋት እና ለማሳደግ በሚደረገው ሒደት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ እያሳደረ…

በከተሞች ያለው የኤች አይ ቪ ሥርጭት መጠን በገጠር ካለው በሰባት እጥፍ እንደሚልቅ ተገለጸ

በ2013 ከ11 ሺሕ በላይ ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል የኤች አይ ቪ ቫይረስ በአገሪቱ በተለይም በከተሞች ያለው የሥርጭት መጠን በከፍተኛ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ። በከተሞች ያለው የቫይረሱ ሥርጭት ገጠር ካለው ጋር ሲነጻጸር በሰባት እጥፍ ብልጫ ያለው መሆኑ ታውቋል። በአዲስ አበባ፣ በጋምቤላ እና…

የመልቲ ሞዳል አገልግሎትን በግሉ ዘርፍ እንዲቀርብ የሚያስችል መመሪያ እየተዘጋጀ ነው ተባለ

የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን የግል መልቲ ሞዳል አገልግሎት ሰጪዎችን ወደ ሥራ ለማስገባት መመሪያ እያዘጋጀ እንደሆነ ገለጸ። የመልቲ ሞዳል ትራንስፖርት ስርዓት ለግል ዘርፉ ክፍት እንዲሆን ለረጅም ጊዜ በተደጋጋሚ ሲጠየቅ የቆየ ጉዳይ ነው። አሁን ላይ ይህን ሥርዓት ክፍት ለማድረግ እና የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ…

በአግባቡ ሀብታቸውን ባለማስመዘገባቸው ወደ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የተላኩ ሰዎች ጉዳይ መዘግየቱ ተገለጸ

የፌደራል ሥነ-ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ከዚህ በፊት ንብረታቸውን በአግባቡ ባላስመዘገቡ፣ ዘግይተው ባስመዘገቡና ባላቸውና ባስመዘገቡት መካከል ከፍተኛ ልዩነት ተገኝቶባቸው ጉዳያቸው ወደ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የተላኩ ሰዎች ጉዳይ በሚፈለገው ደረጃ እየሄደ እንዳልሆነ የሀብት ማሳወቅ እና ምዝገባ ዳይሬክተር የሆኑት መስፍን በላይነህ ለአዲስ ማለዳ…

ሸገር የብዙኃን ትራንስፖርት ድርጅት የአሽከርካሪዎች ማሠልጠኛ ሊከፍት ነው

የአውቶብሶችን ውጫዊ አካል ለማስታወቂያ ማስነገሪያነት ለማዋልም መመሪያ ተዘጋጅቷል ሸገር የብዙኃን ትራንስፖርት ድርጅት የትራንስፖርት አግልግሎት ከመስጠት ባሻገር ዘመናዊ የሆነ የአሽከርካሪዎች ማሠልጠኛ ተቋም ለመክፈት በሒደት ላይ መሆኑን የድርጅቱ የኮሚዩኒኬሽን ኃላፊ ሳሙኤል ፍሰሃ ለአዲስ ማለዳ ተናግረዋል። አሁን ላይ አስፈላጊ የሚባሉ ግብዓቶችን በሟሟላት ሒደት…

በበጀት ዓመቱ ለአፋር ክልል ብድር አለመሰራጨቱ ተነገረ

በክልሉ አንድ በመቶ የብድር መመለስ ምጣኔ ነው የተመዘገበው የፌዴራል የከተሞች የሥራ ዕድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጄንሲ በ2013 በጀት ዓመት ለአፋር ክልል ምንም አይነት የብድር ስርጭት አለማቅረቡን አስታውቋል። ለብድሩ አለመቅረብ እንደ ዋነኛ ምክንያትነት የቀረበው በክልሉ የብድር አመላለሱ ዝቅተኛ ሆኖ መገኘቱ መሆኑን…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር አዲስ ሕንጻ ግንባታ ከቆመ ወራትን በማስቆጠሩ የአደጋ ስጋት መፍጠሩ ተገለጸ

ከተመሰረተ ስልሳ አምስት ዓመታትን ያስቆጠረው የቀድሞው ‹‹የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ቴአትር ቤት›› የአሁኑ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ቤትን ለማዘመን በማሰብ ከአጠገቡ አዲስ ሕንጻ ለመገንባት ታቅዶ ወደ ግንባታ ቢገባም የግንባታው ሒደት ግን በሚፈለገው ደረጃ እየተጓዘ እንዳልሆነ በቴአትር ቤቱ ውስጥ የሚሰሩ ባለሙያ ለአዲስ ማለዳ ተናግረዋል።…

የወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና መረጃ ኤጀንሲ ዘመናዊ የመረጃ ማዕከል አስገነባ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና መረጃ ኤጀንሲ አግልግሎቴን ያፋጥንልኛል ያለውን የመረጃ ማዕከል/Data Center/ 49.6 ሚሊዮን ብር ወጪ አድረጎ ማስገንባቱን የኤጀንሲው ኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር መሐመድ አብድራሒም ለአዲስ ማለዳ ተናግረዋል። አሁን ላይ ኤጀንሲው ያስገነባው የመረጃ…

ቅርሶቿን መጠበቅ የተሳናት ከተማ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አንዴ ሞቅ አንዴ ቀዝቀዝ እያለ የምንሰማው ዜና ቅርሶችን የማፍረስ ጉዳይ የተመለከተ ነው። የሚያስተዳድራቸው ማን እንደሆነ ለማወቅ እስከሚያዳግት ድረስ ተቋማት “በአፈርሳለሁ፣ አታፈርስም” ግብ ግብ ሲታመሱ ይታያል። ይህን ቅርሶች የማፍረስ ነገር በባለሙያዎች እና በቅርስ ተቆርቋሪዎች ዘንድ አግባብነት የጎደለውና በጥናት…

Bara bajataa kanatti Naannoo Affaariif liqaan akka hinraabsamne himame

-Naannichatti hammentaa liqaa deebisuu dhibbentaan tokkotu galmeeffame Ejensiin wabii nyaataafi carraa hojii magaalota Federaalaa bara bajataa 2013 Naannoo Affaariif raabsii liqaa kamiyyuu akka hidhiyeessine beeksiseera.Sababii muummee liqaan dhiyaachuu dhabuuti jedhamee kan himame haalli liqaa deebisuu naannichaa gadi aanaa ta’uu dursa…

በመተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ ሦስት ሰዎች በታጣቂዎች ተገደሉ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ ዕሮብ በ21/11/13 የተከሰተን የግለሰቦች ግጭት ምክንያት በማድረግ ወደ ከተማ በገቡ ታጣቂዎች ሳቢያ የሦስት ሰው ሕይወት ማለፉን የአዲስ ማለዳ ምንጮች ገልጸዋል። ወደ ከተማ የገቡት ታጣቂዎች ሕዝብ ላይ ጥቃት ማድረስ ሲጀምሩ መከላከያ ወደ ቦታው…

23 ፋብሪካዎችን እና አስመጪዎችን በጥራት ጉድለት ማገዱን ንግድ ሚኒስቴር አስታወቀ

የኢትዮጵያ ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የጥራት ደረጃ ባላሟሉና መመሪያን በተላለፉ ተቋማት ላይ የማሸግና እና የማገድ ዕርምጃ መውሰዱን አስታወቀ። ተቋሙ በአካልም በላብራቶሪም ፍተሻ ባደረገው የድህረ ገበያ ምርመራ 23 የንግድ ድርጅቶችን ማገዱንና ማሸጉን የገበያና ፋብሪካ ኢንስፔክሽን ዳይሬክተር ተከተል ጌቶ ለአዲስ ማለዳ ተናግረዋል። በዚህም…

የጎዳና ላይ ውሾች ዘራቸው እንዲመክን ሊደረግ ነው

– በአዲስ አበባ 250 ሺሕ የሚሆኑ ባለቤት አልባ ውሾቸ አሉ በአዲስ አበባ የሚገኙ 250 ሺሕ በላይ ባለቤት አልባ ውሾችን ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ ዘራቸውን ለማምከን ማቀዱን የአዲስ አበባ ከተማ አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን ለአዲስ ማለዳ አስታወቀ። በአዲስ አበባ ከተማ…

ክረምት የሚፈትነው የኃይል አቅርቦት

በኢትዮጵያ በተለይም በአነስተኛ ከተሞች ክረምት በገባ ቁጥር የመብራት መቆራረጥ የነዋሪዎችን ሕይወት የሚፈትን ጉዳይ ነው። በያዝነው ክረምት እንኳን በሰፊው እየተስተዋለ ያለ ጉዳይ መሆኑን በገጠራማው የአገሪቱ ከፍል በሚገኙ አነስተኛ ከተሞች የሚከሰተውን የኃይል አቅርቦት መቆራረጥ መታዘብ ይቻላል። በተደጋጋሚ የማሻሻያ ሥራ እየሠራ እንደሆነ የኢትዮጵያ…

ለ500 ሥራ ፈጣሪ ሴቶች የገበያ ትስስር የሚፈጥር ድረ-ገጽ ለማልማት ድጋፍ ሊደረግ ነው

ለ500 ሥራ ፈጣሪ ሴቶች ለሚያመርቱት ምርት የገበያ ትስስር የሚፈጥር ድረ-ገጽ ለማልማት ድጋፍ ሊደረግ መሆኑን የፌደራል የከተሞች የሥራ ዕድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ አስታወቀ። የፌደራል የከተሞች የሥራ ዕድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ በንግድ፣ በአገልግሎትና በምርት ዘርፍ የተሰማሩት የሴት ሥራ ፈጣሪዎችን ገቢ…

ንቅሳትና ዘመናዊነት

ንቅሳት ለገጠሪቱ የአገራችን ክፍል ዛሬ የመጣ እንግዳ ነገር ባይሆንም አሁን ላይ ግን በንቅሳት እያጌጡ ያሉት በዋናነት ዘመነኛ የሚባሉት ከተሜዎች ናቸው። አሁን አሁን በከተማ የሚኖሩ ዕድሜያቸው በአስራዎቹ ከሚቆጠሩት አንስቶ ከፍ ያሉትን ጨምሮ ንቅሳት በእጃቸው፣ በደረታቸው እና በሌሎች የሰውነት ክፍሎቻቸው ላይ ማስተዋል…

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ 10 አዲስ ምርቶችን ወደ ገብያ ሥርዓት እንደሚያስገባ አስታወቀ

ምርት ገብያው በ2013 በጀት ዓመት 775 ሚሊዮን ብር ገቢ አግኝቷል የኢትዮጵያ ምርት ገብያ በ2014 በጀት ዓመት 10 አዳዲስ ምርቶችን ወደ ገብያ ሥርዓት እንድገቡ ለማድረግ የቅድመ ዝግጅት ሥራ መሥራቱን አስታወቀ። በአዲሱ በጀት ዓመትና በቀጣዮቹ ዓመታት ወደ ግብይት ሥርዓቱ ሊገቡ ለሚችሉ 10…

This site is protected by wp-copyrightpro.com